በአሜሪካ ሉኢዚያና ግዛት፣ ኒው ኦርሊንስ ከተማ ውስጥ ዐዲሱን ዓመት ለማክበር ተሰባስበው በነበሩ ሰዎች ላይ አንድ አሽከርካሪ መኪናውን በፍጥነት በመንዳት 15 ሰዎችን የገደለበትና ቢያንስ 35 ሰዎችን የጎዳበት ድርጊት እንደ ሽብር ተግባር ተቆጥሮ በመመርመር ላይ መኾኑን የፌዴራል ምርመራ ቢሮው (ኤፍ ቢ አይ) ...